የጌታን ልደት (ገናን) በቤተልሔም

የገናን ለሊት ጌታችን በተወለደበት በቤተልሔም ያሳልፋሉ

Direct Operator Pricing

Save up to

From $300-$700

per person, compared with the same package sold through reseller agencies

ዋጋችን ይህን ያህል ለምን ቅናሽ ሆነ?

ኢትዮጵያውያን ተጓዦች በተልምዶ ወደ እስራኤል በግሩፕ ሲጓዙ የሚጠቀሙት በሁለት ፣ በሶስት ፣ ኣንዳንዴም በኣራተኛ የመሃል ኤጀንቶችንና ግለሰብ አስተባባሪዎችን በመጠቅም ነው። ማለትም የሚከፍሉት ክፍያ ከሁልት እስከ ኣራት ለሚደርሱ ኣስመጭዎች ነው ማለት ነው። ነገር ግን ድርጅታችን እዚሁ እየሩሳሌም በመሆኑ እና ምንም አይነት የመሃል ኣስተባባሪ ባለመኖሩ በተመሳሳይ አገልግሎት ፣ የጉብኝት ቀናትና ፤ የሆቴል ደረጃ፤ በአማካይ ከ 300 እስከ 700 ዶላር ቅናሽ ዋጋን ነው የሚከፍሉት።

Serving pilgrims since 2007

Next departure icon
Next departure
3 to 11 January 2027 · ከታህሳስ 25 እስከ ጥር 3, 2019
Duration icon
Duration
9 ቀናት (የጉዞ ቀናቶችን ጨምሮ)
Guide languages icon
Guide languages
አማርኛ (Amharic)
Base cities icon
Base cities
Jerusalem, Galilee
Border crossings icon
Border crossings

The Route

Your journey, mapped

Route map

Swipe to see the full map

For church leaders and group organizers

Considering this journey for your church?

See the group leader terms and inclusions, and how we shape a departure around your church community

Group leader terms

Overview

የገና በዓል ጉዞ ከፍተኛ ህዝብ የሚበዛበት ወቅት በመሆኑና በዓሉንም በጥሩ ሁኔታ ለማክበር ከፍተኛ ጥረትን የሚጥይቅ በመሆኑ ድርጅታችን ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታ የሚያወጣቸውን የጉዞ መርሃ ግብር በአጽንኦት ይከታተሉ።

በዚህ የጉብኝት መርሐ ግብር ውስጥ የተካተቱት ዋና ዋና ቅዱሳዊ ቦታዎችን ብቻ ሲሆን፣ በጉዞኣችን በርካታ እዚህ ውስጥ ያልተጠቀሱ ቅዱሳዊ ቦታዎችን እንጎበኛለን።

Family plan

  • Children (0 to 2) sharing a bed with their parents: Free
  • Children (2 to 12) sharing a bed with their parents: 10% Discount
  • Children (18 +) sharing a room with their parents: Full Price
  • A third adult sharing a double room: 5% discount from the double room rate.
Price per person
$1,975
First class per person
$2,190
Single room supplement
$850
Duration
9 ቀናት (የጉዞ ቀናቶችን ጨምሮ)
Deposit
$400 / person
Next departure
3 to 11 January 2027 · ከታህሳስ 25 እስከ ጥር 3, 2019
Book Now
Best Rate Guarantee when you book direct

Your Itinerary

Day 1
Arrival · Jerusalem
Jerusalem Receives You
"I rejoiced with those who said to me, Let us go to the house of the Lord."
Psalm 122:1

Your AJET representative meets you at Ben Gurion Airport the moment you clear customs. From there your vehicle climbs through the Judean hills as the skyline of Jerusalem rises above the limestone terraces. There are no schedules to keep tonight. You check in, settle in, and let the quiet holiness of the city begin to reach you.

Site visited
Ben Gurion Airport Welcome
Private Transfer to Jerusalem
Hotel Check-In
Optional Evening Orientation Walk
1
Day 1
Departure
የጕዞ መነሻ
The Western Wall plaza at dusk

በዚህ ዕለት ጕዞ ወደ ቅድስት ሀገር የሚደረግበት ቀን ይሆንና፣ በነገታው ኢየሱስ ክርስቶስ እግሮቹ በተመላለሱበት ምድር እርሰዎም ይራመዳሉ። የአየር በረራዎ መነሻና እስራኤል መድረሻዎ በአንድ ቀን ከሆነ የሚነሱት በሚቀጥለው ቀን ይሆናል።

Site visited
Departure from home country
2
Day 2
Arrival · Jerusalem
ሰላምታና የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል!
A stone lane in the Old City of Jerusalem

በዚህ ዕለት ቤንጎርዮን የእስራኤል አየር ማረፊያ ያርፋሉ፤ በዚያም የአፍሮ ኢየሩሳሌም አስጎብኚ ድርጅት የሥራ ባልደረቦች ልባዊና መልካም የሆነ አቀባበል ያደርጉለዎታል። በቀጥታ ኢየሩሳሌም ወደ ያዝንለዎት ሆቴል እንወስደዎትና እራትና የእረፍት ጊዜ ያደርጋሉ። አዳራችን በኢየሩሳሌም ይሆናል።

Site visited
Ben Gurion Airport welcome
Hotel check in
Overnight Jerusalem
3
Day 3
Jerusalem
ደብረ ዘይት ተራራ፣ ጌተሰማኒ፣ ጎሎጎታ
Pilgrims inside the Chapel at Golgotha

ከቍርስ በኋላ ጉዞአችንን ቅዱስ ቦታ በሆነው በደብረ ዘይት (2ሳሙ 15፡30 ማር 11፡1 ሐዋ 1፡12) ጕብኝታችንን እንጀምራለን። እዚያ እንደደረስንም አስቀድመን ኢየሱስ ያረገበትን ሥፍራ - የዕርገት ቤተክርስቲያንን እንጎበኛለን። ከዚያም ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ "አባታችን ሆይ" የሚለውን ጸሎት ያስተማረበትን ቦታ ፓተር ኖስተር ቤተክርስቲያን (ኢልዮና)ን እንጎበኛለን። ደብረ ዘይት ተራራ አናት ላይ ሆነን ከርቀት የጥንታዊቷን የኢየሩሳሌም ውብ መልክዐ-ምድራዊ ገጽታን እየተመለከትንም ደስ እንሰኛለን፣ ከደብረ ዘይት ተራራ ቍልቍል እንወርድና ጌታ ኢይሩሳሌምን ዐይቶ ወዳለቀሰላት (ሉቃ 19፡41-44) ወደ ዶሚኑስ ፍሌቪት የጸሎት ቦታ እናመራለን። ኢየሱስ ሲጸልይ ወደ ተያዘባት ወደ ጌቴሴማኒ ያትክልት ስፍራ (ማቴ 26፡36-58 / ሉቃ 22፡36-58) ወደ ታዋቂው የሕዝቦች ሁሉ ቤተክርስቲያን ጉዞኣችን እንቀጥላለን። በመቀጠልም የቅድስት ድንግል ማርያምን መካነ መቃብር ከጎበኘን በኋላ የምሳ እረፍት እናደርጋለን።

በመቀጠልም ኢየሱስ ከሠላሳ ስምንት ዓመት ጀምሮ ባልጋ ቍራኛ ተይዞ የነበረውን ሰው የፈወሰባትንና የመጠመቂያ ሥፍራ የነበረባትን ቤተ ሳይዳን / ቤተ ስዳ በመጎብኝት እንቀጥላለን (ዮሐ 5፡2-9)። ከዚያም ቪያ ዶሎሮሳ የተባለውንና ኢየሱስ ካባድና ፅኑ ጸዋትወ መከራ ያለፈበትን ባለ 14 ጣቢያ መንገድ ከጲላጦስ የፍርድ አዳራሽ እንጀምርና ኢየሱስ በተሰቀለበት ቦታ በጎልጎታ ላይ ጕዞአችንን እናብቃለን። ራትና አዳራችን በኢየሩሳሌም ይሆናል።

የእለቱን ጉዞኣችንን የምናበቃው በደብረ ጽዮን ያሉትን ቅዱሳዊና ታሪካዊ ቦታዎችን በመጎብኘት ይሆናል። በዚያም ጌታ የደቀ መዛሙርቱን እግር ወዳጠበበትና ከነርሱም ጋር የመጨረሻዋን የፋሲካን ራት ወደበሉበት ደርብ / ቤት እናቀናለን (ዮሐ 13፡4)፤ ከዚያም ወደ ንጉሥ ዳዊት የመቃብር ሥፍራና ቅድስት ድንግል ማርያም ለዘላለም ወዳሸለበችብት ወደ ዶርሚሽን ቤተክርስቲያን እንቀጥላለን። በጽዮን በር በኩል ወደ ጥንታዊቷ የኢየሩሳሌም ከተማ እንገባና የአይሁድ ብቸኛ ቅዱስ ቦታ፣ ለሙስሊሞች ደግሞ ሦስተኛው ቅዱስ ቦታ የሆነውን ምዕራባዊውን የቤተ መቅደስ ክፍል ከጎበኝን ብኋላ ወደ ሆቴላችን እንመለሳለን።

Site visited
Mount of Olives
Gethsemane
Via Dolorosa and Golgotha
Mount Zion
Overnight Jerusalem
4
Day 4
Bethlehem · Ein Karem
ቤተ ልሔም፣ ኢን ኬሬም
The Grotto of the Nativity in Bethlehem

በዚህ ዕለት ከቍርስ በኋላ ጉዞአችንን ወደ ንጉሡ ወደ ዳዊት ከተማ ወደ ቤተልሔም ይሆንና፣ በባሲልካ ኔቲቪቲ ምልክት የተደረገበትን የኢየሱስን የልደት ቦታ እንጎበኛለን (ሉቃ 2፡1-7)። መልአከ እግዚአብሔር ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ ብሎ ለእረኞች የጌታን ልደት ያበሠረበትን፣ መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩበትን ሥፍራ (የወተት ዋሻ)ን እንመለከታለን (ሉቃ 2፡8-18)። ከሰዓት በኋላ የመጥምቁ ዮሐንስን የልደት ቦታ ዔይን ካሬምን እንጎብኛለን። ማርያም ዘመዷን ኤልሳቤጥን ለመጎብኝት የሄደችበት ሀገርና ከእርሷም ጋር የተገናኘበትን ሥፍራ ላይ ያልውን ቤተክርስቲያን እንጎበኛለን (ሉቃ 1፡39-80)። የካህኑ የዘካሪያስና ኤልሳቤጥ ቤት፣ የማሪያምንም ምንጭ እንመለከታለን። በፍጻሜውም መጥምቁ ዮሐንስ በይፋ አግልግሎት የጀመረበትን ምድረበዳ እንጎበኝና ለእረፈት ወደ ሆቴላችን ተመልሰን ለልደት የበዓል ዋዜማ ምሽት ዝግጅት እናደርጋለን።

በምሽትም የገናን የለሊት ቅዳሴን ለመሳተፍ ኢየሱስ ወደ ተወለደባት ትክክለኛ ቦታ ወደ ቤተልሔም እንጓዛለን።

Site visited
Church of the Nativity
Shepherds Field
Ein Karem
Christmas Eve liturgy in Bethlehem
Overnight Jerusalem
5
Day 5
Jerusalem
ዕለተ ሰንበት · የልደት ክብረ በዓል · ነጻ የግብይት ቀን
Candles in the Church of the Nativity

የዛሬን የገናን ቀን እስከ ምሳ ሰዓት በሆቴላችን እረፍት ካደርግን ብሗላ በዓሉን ተሰባስበን የምሳ ፕሮግራም አድርጋለን። ከቀትር በሗላ በኢየሩሳሌም አካባቢ ያልጎበኘናቸው ቦታዎች ካሉ ጉብኝት እናደርጋለን። እራትና አዳር በኢየሩሳሌም ይሆናል።

Site visited
Christmas celebration
Free time
Overnight Jerusalem
6
Day 6
Jericho · Jordan River · Dead Sea
ኢያሪኮ፣ የዮርዳኖስ ወንዝና ሙት ባሕር
The monastery cliffs near Jericho

ቀኑን አስገራሚ መልክዐ-ምድራዊ አቀማመጥና ገጽታ ያለውን የይሁዳ ምድረ በዳን እየተመለከትን ዜኬዎስ የወጣበትን የሾላ ዛፍና የኤልያስን ምንጭ ወደ ምንመለከትበት ወደ ኢያሪኮ በመጓዝ እንጀምራለን። ኢየሱስ በሰይጣን ወደ ተፈተነበት ወደ ገዳመ ቆሮንቶስ እንወጣለን። ከዚያም ኢየሰስ በዮሐንስ እጅ የተጠመቀበትን ልዩ የዮርዳኖስ ወንዝ ቦታ፣ ካሰር አል-ያሁድ እንጎበኛል። በደቡባዊው የሙት ባሕር ዳርቻ ወደ ምትገኘው፣ በዓለምም ካባሕር ጠለል በታች 400 ሜትር የመጨረሻው ረባዳ ቦታ ወደ ሆነው ወደ ጨው ባህር እንጓዛለን። በዚያም በዓለም እጅጉን በታወቀውና በጨው ማዕድን በበለጸገው ውሃ ወስጥ እንዝናናለን።

በመጨረሻም ጉዞኣችንን ወደ ሰሜን በማድረግ ለሚቀጥሉት ቀናቶች በዚያ ያሉትን ቅዱሳዊና ታሪካዊ ቦታዎችን ለምጎብኘት በገሊላ አካባቢ ወደትያዘልን ሆቴል እናመራለን።

Site visited
Jericho
Qasr al Yahud on the Jordan
Dead Sea
Travel north to Galilee
7
Day 7
Galilee
የገሊላ ባህርንና አካባቢው

ከቍርስ በኋላ ጉዞአችንን ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ የመጠመቂያ ቦታ እናደርጋለን። ከዚያም ኢየሱስ የተራራውን ስብከት (አንቀጸ ብጹዓን) የሰበከበትን ተራራ እንጎበኛለን (ማቴ 5-7)። በመቀጠልም ኢየሱስ አምስቱን እንጀራና ሁለቱን ዓሳ አበርክቶ ለሕዝቡ ወደ መገበበት ቦታ (ማቴ 14፡14-43) ወደ ታብጋ እንሄድና የ4ኛው ክ/ዘመን የሞዛይክ ጣራ ያለውን ቸርች ኦፍ መልቲፕልኬሽን (የበረከቶ ቤተክርስቲያን)ን እንጎበኛለን። በመቀጠልም ናዝሬትን ትቶ በመምጣት መኖሪያው ያደረገባትንና በምድር ላይም አገልግሎቱን ወደ ጀመረባት በዘልማድም የኢየሱስ ከተማ እየተባለች ወደ ምትጠራው ወደ ቅፍርናሆም እናልፋለን። በዚያም በሁለተኛው ክፍለ ዘመን የነበረ ምኲራብንና የቅዱስ ጴጥሮስ መኖሪያ የነበረውን ቤት እንጎበኛለን። በምሳ ሰዓት ግሩም የሆነውን የቅዱስ ጴጥሮስን ዓሣ እንመገብና በጀልባ ላይ ተሳፍርን ኢየሱስ በእግሩ የተራመደበትን የገሊላን ባሕርን እንሻገራለን (ማቴ 14፡22-23)። በዘመነ ኢየሱስ የነበረውን የዓሣ አጥማጅ ጀልባ፣ "የኢየሱስ ጀልባ"ን በኪቡጽ ጊኖሣር እንጎበኛለን። ለራትና ለአዳር ወደ ሆቴላችን እንመለሳለን።

Site visited
Mount of Beatitudes
Tabgha
Capernaum
Sea of Galilee boat
Overnight Galilee
8
Day 8
Mount Tabor · Nazareth · Haifa · Jaffa
ደበረ ታቦር፣ ቃና ዘገሊላ፣ ናዝሬት፣ የኤልያስ ባዕት (ዋሻ)፣ ሐይፋ
The Basilica of the Annunciation in Nazareth at night

የዕለቱን ጕዟችንን በታችኛው የገሊላ ክፍል በኩል በማድረግ የኢይዝራዔልን ሸለቆንና ብሎም እንደ ዮሐንስ ራዕይ መሠረት የሰውልጆች የመጨረሻው ጦርነት የሚደረግበትን የሚግዶን አስደሳች መልክዐ-ምድራዊ ገጽታን እየተመለከትንና ደስ እየተሰኘን በቀጥታ ጌታ ብርሃነ-መለኮቱን ወደ ገልጠበት ወደ ደብረ ታቦር እናመራለን። ኢየሱስ በሰርግ ቤት ታድሞ የወይን ጠጅ ባለቀባቸው ጊዜ የመጀመሪያውን ተአምራት ያደረገበትን (ዮሐ 2፡1-11) ቃና-ዘገሊላንና በዚያም የሚገኘውን ቤተክርስቲያን እንጎበኛለን። በመቀጠልም ወደ ናዝሬት በማምራት መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ደስ ይበልሽ በማለት የኢየሱስን መወለድ ለድንግል ማርያምን ያበሠረበትን (ሉቃ 1፡26-38) ጥንታዊውን የብሥራት ዋሻን እንጎበኛለን። የዮሴፍን ቤትን እንመለከትና ወደ ማሪያም ምንጭ እንሄዳለን።

በመቀጠልም የቀርሜሎስ ተራራ "የእግዚአብሔር የወይን ተክል"ንና የታላቁ ነቢይ የኤልያስን ባዕት / ዋሻ ለመጎብኘት ወደ ሐይፋ እናመራለን። ከዚያም በሐይፋ የሚገኝውንና ከፍ ካለው መልክዐ-ምድራዊ ገጽታ ላይ የተንጣለለውን፣ ባትክልትም የተዋበውን የባሂኢን ያምልኮ ሥፍራ ተመልክተን ወደ ቴል አቪቭ በሚወስደው በሜድትራንያን ባሕር ዳርቻ መንገድ ኣድርገን ወደ ጃፋ እናመራለን። በዚያም ነቢዩ ዮናስ ከእግዚአብሔርና ከትእዛዙ ለመኮብለል መርከብ የተሳፈረበትን ቦታና (ዮና 1፡3) ብሎም ደግሞ ሐዋሪያው ቅዱስ ጴጥሮስ በስድስት ሰዓት ያህል ይጸልይ ዘንድ ወደ ጣራው የወጣበትን የቍርበት ፋቂው የስምዖን ቤት (ሐዋ 10፡9-19)፣ ጥንታዊቷንም የጃፋን ወደብ እንጎበኛለን። አዳራችን በኢየሩሳሌም ይሆናል።

Site visited
Mount Tabor
Cana of Galilee
Nazareth
Haifa and Jaffa
Overnight Jerusalem
9
Day 9
Departure
የጕዞ መመለሻ ቀን
The Western Wall and Dome of the Rock at sunset

ወደ ኤርፖርት በመሄድ ወደ ሀገራችሁ የምትሸኙበት ጊዜ ይሆናል።

Site visited
Airport departure

Home

Tour Highlights

ሊያውቁት የሚገባ

  • ሆቴል በክፍል ሁለት መኝታ ይኖረዋል (Double Room Occupancy)
  • ለብቻ የመኝታ ክፍል ለማዘዝ በቅድሚያ ያነጋግሩን (Single Room Supplement Per Request)
  • የተጠቀሱት ቀናቶች ሁለት ወደ እስራኤል የመምጫና የመመለሻ ቀናቶችን ይጨምራል (Next Day Arrival)

Important notes

  • All rooms are standard. You can upgrade your room for a supplement charge upon request.
  • In the event that the hotels listed are not available, a similar hotel from the same category will be booked.
  • Reservations received less than 15 days in advance are subject to availability.
  • If you arrive before or depart after the scheduled days of the tour, you can book additional hotel nights with us.
  • In the event the client wants to book an extra night before the tour on his or her own accord, the transfer to the hotel will not be included.
  • The rate does not include transfer to and from the airport for individual arrivals.
  • The sequence of the tour, hotels used, and sites visited may be amended due to circumstances.
  • Tours of holy sites require modest dress (should cover shoulders, no short sleeves, short skirts, or shorts).
  • Available extensions to Jordan and Egypt. For additional information please contact us.
  • We accept Visa, Master Card, American Express and bank transfers.
  • Rates are in USD.
  • A 3rd adult sharing a double room receives a 5% discount from the double room rate.
  • The program can be extended and tailor made for groups or private groups.
  • Free WiFi is available at most hotels but cannot be guaranteed.
  • For further details please see our Terms and Conditions.

Contact


Phone: +972 54 921 2030
WhatsApp: wa.me/972549212030
Email: contact@ajetisrael.com

Included and excluded

Included
  • ሆቴል
  • ቁርስ ምሳ እራት (ብፌ)
  • ትራንስፖርት ከአየር ማረፊያ (በግሩፕ ለሚገቡ ብቻ)
  • የቅዱሳዊ ቦታዎች ጉብኝት በዘመናዊ አውቶቡስ
  • አማርኛ ተናጋሪ አስጎብኚ
  • የጉብኝት ቦታዎች የመግቢያ ክፍያዎች
Not Included
  • አለም አቀፍ የአየር በረራዎች (ለጥሩ የቲኬት ዋጋ ያነጋግሩን)
  • ለአስጎብኚ እና ለአውቶቡስ ሾፌር የሚሰጡ ቲፖች
  • ከአየር ማረፊያ ትራንስፖርት በግላቸው ለሚመጡ (ለማዘዝ ያነጋግሩን)
  • የጉዞ ኢንሹራንስ
  • ከምግብ ጋር የሚወሰዱ ተጨማሪ መጠጦች
  • "ክፍያው የሚያጠቃልለው" ውስጥ ከተዘረዘሩት ውጭ ማንኛውም አገልግሎት
Price per person
$1,975
First class per person
$2,190
Single room supplement
$850
Duration
9 ቀናት (የጉዞ ቀናቶችን ጨምሮ)
Deposit
$400 / person
Next departure
3 to 11 January 2027 · ከታህሳስ 25 እስከ ጥር 3, 2019
Book Now
Best Rate Guarantee when you book direct

Pilgrims Who Walked This Road

Senayit L.

The trip experience was amazing. Our group were thoroughly happy with the accommodations, transfers and all of the special arrangements made. Great choice of hotel. Overall your service is AMAZING! We are so happy and look forward to many more bookings with you!

Solomon W.

We had a great time, wonderful people, delicious food and comfortable accommodation, thank you for this fantastic experience. ይህ ጉዞ እንዲሳካ ላደረጉት ለአባታችን ለአቡነ ቴዎፍሎስ ፣ ለቀሲስ ተከሥተ፣ ለአቶ ዮሐንስ፣ ለአቶ ሣሙኤል፣ ለአባታችን ለአባ ሐረገወይን፣ ለዘማሪ አምሃ፣ ለዮሴፍ የከበረ ምስጋናችን እናቀርባለን።

Rahel T.

United States

Traveling to Israel for Easter was a dream come true for me, especially since I had longed to take my mother on this journey. Yohannes went above and beyond to assist us, especially when it came to securing the right travel visa for my mother, who was on vacation in the US at the time. From the moment we arrived in Israel to the day we departed, we experienced five-star service. The value for money offered by AJET is unbeatable. I will forever be thankful to the AJET team for making my mother's dream a reality and for ensuring that her first visit to Israel was unforgettable.

Tsedale A.

United States (Los Angeles)

My trip was extraordinarily remarkable. The trip itinerary was amazing and well organized. I was by myself when I had begun my trip. But now, I have got a big family here in different states as well as in Jerusalem. Thank you AJET Israel for making my dream comes true. See you next year if God Will. ገዳማችንንም: ያጠንክርልን: እግዚአብሔር :ይስጥልኝ:: ከልብ : አመሠግናለሁ:: ተባረኩ::

Tour FAQ

I hold an Ethiopian or Eritrean passport. Can you help with my visa?
FAQ arrow

Yes. Entry requirements for Ethiopian and Eritrean passport holders need more hands-on support, and AJET has long experience guiding travelers through exactly what their passport requires. We coordinate between our teams in Jerusalem and Addis Ababa at every step, so you are never left to work it out alone. Please start the process early, as some steps take time.

Do I need a visa to visit Israel?
FAQ arrow

Citizens of the United States, Canada, the United Kingdom, the European Union, Australia, and other visa-exempt countries do not require a consular sticker visa. However, all travelers from visa-exempt nations must obtain an approved ETA-IL (Electronic Travel Authorization) before boarding their flight to Israel.

The ETA-IL application is submitted online via the official Population and Immigration Authority portal, costs 25 NIS (approx. $7 USD), is valid for up to two years (or until your passport expires), and covers stays of up to 90 days. We strongly recommend submitting your ETA-IL at least 72 hours prior to departure. Your passport must have at least six months of validity remaining beyond your scheduled return date. For travelers requiring consular entry visas or group visas (including Ethiopian and Eritrean passport holders), AJET coordinates the manifest and official church invitation letters directly between Jerusalem and your home parish.

What are the hotels like?
FAQ arrow

You stay in comfortable first class hotels in Jerusalem and on the shore of the Sea of Galilee in Tiberias. A tourist class option is also available if your group prefers. All rooms are clean, well located, and include daily breakfast and dinner.

How physically demanding is the pilgrimage?
FAQ arrow

There is a fair amount of walking, some of it on old stone and uneven ground, and a few climbs such as Mount Tabor. Most people of reasonable health manage well. If anyone in your group has mobility needs, tell us in advance and we will plan around them.

What is the cancellation and refund policy?
FAQ arrow

A deposit of $300 or $400 per person (the amount shown on the tour page, or the stated deposit for your custom journey) is required to secure your booking. A reservation does not hold a seat until the deposit clears into AJET’s account. Final balance payments are strictly due 60 days prior to departure.

One exception: if you reserve a journey online without a fixed departure date and we cannot confirm dates that match your preferred dates, your deposit is returned in full.

If you must cancel your pilgrimage, written notice must be submitted to AJET. Cancellations incur the following tiered fees based on the departure date:

  • 61 or more days prior: Full refund of all monies paid minus the non-refundable deposit.
  • 60 to 46 days prior: 35% of total package cost is retained (65% refund of balance).
  • 45 to 31 days prior: 60% of total package cost is retained (40% refund of balance).
  • 30 to 15 days prior: 85% of total package cost is retained (15% refund of balance).
  • 14 days or fewer prior / No-show: 100% of total package cost is retained (non-refundable).

Because unexpected medical or travel disruptions can occur, AJET strongly recommends that every pilgrim purchase comprehensive travel insurance covering trip cancellation, medical care, and emergency repatriation.

Pilgrim Groups

Journeys we have hosted

An AJET pilgrim group with clergy

An AJET pilgrim group with clergy

Jerusalem at sunset
×

Reserve Your Place

Request This Journey

Tell us your group and your preferred dates, and our team will confirm availability and pricing.

No cost and no obligation

Thank you! Your submission has been received!
Oops! Something went wrong while submitting the form.